Datasets:

id
stringlengths
9
150
url
stringlengths
42
183
title
stringlengths
11
101
summary
stringlengths
45
356
text
stringlengths
439
6.59k
a_uganda-explosion-death-count-up-07-13-10-98362764_1460070
https://amharic.voanews.com/a/uganda-explosion-death-count-up-07-13-10-98362764/1460070.html
በዩጋንዳ መዲና የደረሱ ተከታታይ ጥቃቶች የተነሳ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ጨመረ
የዩጋንዳ ፖሊስ ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ አራት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተዘግቧል።
የዩጋንዳው ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ወንጀለኞቹ ለፍርድ እንደሚቀርቡ ቃል ገብተዋል እሁድለት በዩጋንዳ መዲና ካምፓላ የአለም ዋንጫ ፍጻሜን በመከታተል ላይ በነበሩ የኳስ አፍቃሪያን ላይ የደረሱ ተከታታይ 76 ሰዎች መሞታቸውን ይፋ ያደረገው የዩጋንዳ ፖሊስ ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ አራት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ኒው ቪዥን የተባለው የአገሪቱ ጋዜጣ ዛሬ አስነብቧል። በአለም ዙሪያ ከሀገር መሪዎች እስከ ፊፋ ከፍተኛ ባለስልጣናት፤ የተጎጅ ቤተሰቦችና ሰላም ወዳድ ሰዎችን ያስቆጣው የሽብር ተግባርን የ...
a_gambella-killing-05-19-10-94308524_1461071
https://amharic.voanews.com/a/gambella-killing-05-19-10-94308524/1461071.html
በጋምቤላ አንድ ሰው ተደብድቦ ተገደለ
ግድያው ከምርጫ ጋር የተያያዘ ሳይሆን በተማሩ የክልሉ ነዋሪዎች ላይ የተነጣጠረ እንደሆነ ነዋሪዎች ተናገሩ። የክልሉ ፕሬዝደንት ግድያው እየተጣራ መሆኑን አብራርተዋል።
የክልሉ ፕሬዝደንት ጠባቂዎች ድብደባውን እንዳደረሱ የሟች ወገኖች ተናግረዋል በጋምቤላ ክልል አንድ ሰው በክልሉ ፕሬዝደንት ጠባቂዎች እጅ መገደሉን ሟቹን በቅርብ የሚያውቁና የአካባቢው ተወላጆች እንደሆኑ የሚናገሩ ሰዎች ለዝግጅት ክፍላችን ገልጸዋል። ሰኞ ምሽት ወደ አራት ሰአት ገደማ ላይ በድብደባ ህይወቱ ያለፈው የጋምቤላ ከተማ ነዋሪ ግድያ ከምርጫ ጋር የተያያዘ አይደለም። የሟቹን ማንነት በቅርብ እንደሚያውቁት የነገሩንና ሙሉ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉት ፔንርያት የተባሉ ሰው ሲያብራሩ “አቶ ኡችዶ ኡዶላ...
a_world-cup-day-eleven-06-14-10-96824564_1458854
https://amharic.voanews.com/a/world-cup-day-eleven-06-14-10-96824564/1458854.html
የዓለም ዋንጫ እግር ኳስ በድምቀት ቀጥሏል
እስካሁን በተደረጉት ጨዋታዎች፥ ከተጠበቁት ይልቅ ያልተጠበቁት ክስተቶች ይበዛሉ።
ዛሬ አሥራ አንደኛ ቀኑን የያዘው 19ኛው የዓለም ዋንጫ እግር ኳስ የጨዋታ ውጤቱን ጠብቆ በድምቀት ቀጥሏል። ትላንት ከተካሄዱት ሦስት ጨዋታዎች መካከል ከሞት ምድብ ውስጥ የብራዚልና የኰት ዲ ቯር ግጥሚያ በጉጉት የተጠበቀውን ያህል በማራኪ ጨዋታ ታጅቦ የመሸናነፍ ፉክክር ታይቶበታል። በውጤቱም የብራዚል ቡድን 3 ለ 1 አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉን አረጋግጧል። ለእረፍት የወጡት በብራዚል 1 ለባዶ ቀዳሚነት ሲሆን፥ ከእረፍት መልስ 2 አክሎ ሙሉ 3 ነጥብ ጨብጧል። ከግብ ክልል ደርሶ ኳስና መረብን የማገናኘት...
a_amh-ak-panel-religious-conflicts-part-1-11march2011118719144_1462518
https://amharic.voanews.com/a/amh-ak-panel-religious-conflicts-part-1-11march2011118719144/1462518.html
ውይይት፥ በሃይማኖት ግጭቶች መንስኤና እልባት ፍለጋ ዙሪያ
ግጭት ማለት ችግር መኖሩን ተመልክተን በዚያ ችግር መነሻነት ሁሉን የሚበጅ መፍትሄ እንድንሻ የሚያመላክት ምክኒያትም ጭምር ነውና እንደ አስቸጋሪነቱ ሁሉ ከከፋ ነገር እንደሚያድን ዕድልም ሊወሰድ የሚችል ነው። ከውይይቱ
ከሃይማኖቶቹ ውጪ የሆኑ ሌሎች ችግሮች፥ አንዳንድ በተለያዩ ሃይማኖቶች ተከታዮች ዘንድ የሚታዩ «የእኔ ልክ ነው፤» የሚሉ አላስፈላጊ ፉክክሮችና አንዳንዴም በግጭቶቹ የሚጠቀሙ ሌሎች ሲያባብሱ የሚገኙባቸው ከግጭት መንስኤዎች ውስጥ ናቸው፤ የሰላም ግንባታና ዕርቅ ባለሞያው፥ ፕሮፌሰር እዝቅያስ አሰፋ። በምዕራብ ኦሮሚያ፥ በክርስትናና በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መካከል የተቀሰቀሱ ግጭቶችን መንስኤ ምንነት፥ ያስከተሏቸውን ጉዳቶችና ለመፍትሄ የሚረዱ መላዎችን ለመመርመር የሚጥር ውይይት ነው። ከሥሜትና ከ«እኔ ል...
a_ethiopians-released-07-19-10-98774419_1462909
https://amharic.voanews.com/a/ethiopians-released-07-19-10-98774419/1462909.html
በዩጋንዳው ፍንዳታ የተጠረጠሩት አራት ኢትዮጵያዊያን በነጻ ተለቀቁ
የዛሬ ሳምንት በሰላማዊ ዜጎች ላይ በዩጋንዳ መዲና ካምፓላ የደረሱት የቦምብ ጥቃቶች ጋር በተያያዘ በፖሊስ ተጠርጥረው ምርመራ ሲድረግባቸው የቆዩት ኢትዮጵያዊያን ተፈቱ።
የዩጋንዳ ፖሊስ ፍንዳታውን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ጥቃቶቹ በሁለት አጥፍቶ ጠፊዎች መከናወናቸውን አስታውቆ፤ በጥርጣሬ የተያዙት ኢትዮጵያዊያን መለቀቃቸውን አረጋግጧል። የፖሊሱ አዛዥ ካሌ ካይ-ሁራ ለጋዜጠኞች ሲናገሩ በፍንዳታው ከተሰበሰቡት አስከሬኖች መካከል የሁለቱን ሬሳ ፈልጎ የመጣ ሰው አልተገኘም። የሁለቱን ሰዎች ማንነት የሚያሳዩ ምስሎችንም ፖሊስ አሳይቷል። በአለም አቀፍ የወንጀለኛ አዳኝ ፓሊስ ኢንተር-ፖል ድረ ገጽ የሚገኙት እንደገና የተሰሩ ምስሎች የአጥፍቶ ጠፊዎቹን ማንነት ከሞላ ጎደል እንደሚ...
a_horn-hearing-capitol-hill-06-19-10-96593029_1459937
https://amharic.voanews.com/a/horn-hearing-capitol-hill-06-19-10-96593029/1459937.html
የአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ካልተፈቱ አካባቢው የአሸባሪዎች መናኸሪያ ይሆናል ተባለ
በዩናይትድ ስቴይትስ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ንኡስ ኮሚቴ ሀሙስለት የምስክሮችን ቃል ባደመጠበት ወቅት፤ አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ የምትከተለውን ፖሊስ ማጠናከር እንዳለባት ተጠቁሟል።
የኮንግረሽናል የምርምር ማእከል የአፍሪካ ቀንድ ተመራማሪ ቴድ ዳኜ በሴኔቱ የውጭ ጉዳዮች ንኡስ ኮሚቴ ፊት ቀርበው ማብራሪያ ከሰጡት ባለሙያዎቹ አንዱ ናቸው። የአፍሪካ ቀንድ ከሰሀራ በታች ካሉ አገሮች መረጋጋት የማይታይበት አካባቢ መሆኑን የተናገሩት ቴድ ዳኜ፤ ዩናይትድ ስቴይትስ በአካባቢው መረጋጋት እንዲሰፍን በርትታ እንድትሰራ ጠይቀዋል። በጦርነቶች እየታመሰች ያለችው ሶማሊያ ህዝቦቿ ቀያቸውን ጥለው በመሰደድ ላይ ናቸው፤ በርካቶች በየለቱ በማያባራ ጦርነት እየረገፉ ይገኛሉ ሲሉ የምስክርነት ቃላቸውን ሰጥ...
a_usaid-officials-ethiopia-127893418_1460864
https://amharic.voanews.com/a/usaid-officials-ethiopia-127893418/1460864.html
የ United States አለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ባለስልጣናት በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት አሞገሱ
አስቸኳይ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎችም እርዳታውን እያገኙ ናቸው ብለዋል አንድ ከፍተኛ የረድ ኤት ባለስልጣን።
የ United States አለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ባለስልጣናት በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ እንደሆነ ገለጹ። አስቸኳይ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎችም እርዳታውን እያገኙ ናቸው ብለዋል። የ USAID ማለትም የ United States አለም አቀፍ ተራድኦ ከፍተኛ ምክትል አስተዳዳሪ Gregory Gotlied በኢትዮጵያ ስላለው የድርቅ ሁኔታ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ “በኢትዮጵያ ረሃብ የለም እንላለን። አሁን በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ በሱማልያያለውን አይመስልም። ያ ...
a_5432948
https://amharic.voanews.com/a/5432948.html
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የቤት ውስጥ ጥቃት የሚፈፀምባቸው ሴቶችና ህፃናት ቁጥር ጨምሯል
በኮቪድ 19 ምክንያት ማህበረሰቡ በቤት እንዲቆዩ መወሰኑን ተከትሎ፣ በቅርብ የቤተሰብ አባላት ጾታዊ ጥቃት የሚደርስባቸው ሴቶችና ሕፃናት ቁጥር ጭማሪ እያሳየ መሆኑን የአዲስ አበባ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህ ወቅት ጥቃት የደረሰባቸው ህፃናትም በወረርሽኙ ምክንያት በቀጥታ ወደ መጠለያ ጣቢያዎች መግባት ባለመቻላቸው የለይቶ ማቆያ መጠለያ ማዘጋጀቱን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታቋል።
ዋሽንግተን ዲሲ — የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን በበኩሉ በኮሮናቫይረስ ምክኒያት፣ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች እንጂ ወንዶቹን የሚቀበላቸው መጠለያ ጣቢያ ገና እንዳላገኙ ተናግረዋል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት ሰዎች በቤታቸው እንዲቆዩ ከተደረገ በኃላ፣ የእናት ጡት ወተት በቅጡ ያልጠገና ገና ክፉ እና ደጉን ያልለዩ ሕፃናትን ጨምሮ እስከ ባለትዳር ሴቶች ድረስ በቤተሰብ አባላቸውና በቅርብ ሰዎቻቸው ጥቃት የሚደርስባቸው ሰዎች ቁጥር በዓለም ዙሪያ እያሻቀበ ነው። በኢትዮጵያም ከኮቪድ 19 በኋላ የ...
a_federalism-ethiopia-12-15-10-111953454_1458545
https://amharic.voanews.com/a/federalism-ethiopia-12-15-10-111953454/1458545.html
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ዓለም አቀፍ የፌዴራሊዝም ጉባኤ ሲተነተን
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 5ኛው የዓለም አቀፍ የፌዴራሊዝም ጉባዔ የኢትዮጵያን የፌዴራል ስርዓት በበጎ መልኩ የሚያሳይ ነው ይላል መንግስት፤ ይሄንን አስተያየት የማይሳማሙበት ጥቂቶች አይደሉም።
“የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም ቋንቋን ወይንም ብሄር ብሄረሰብን መሰረት አድርጎ በመከፋፈል አይሳካም” ልደቱ አያሌው “የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም ቋንቋን ወይንም ብሄር ብሄረሰብን መሰረት አድርጎ በመከፋፈል አይሳካም” ልደቱ አያሌው ሰሞኑን ኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን፤ በተለይ በመንግስቱ ቁጥጥር ስር የሚገኙት የቴሌቪዥንና የሬድዮ ጣቢያዎች “ብሄር ብሄረሰቦች…” የሚሉ ሙዚቃዎች ያሰማሉ፣ ቃለ-መጠይቅ ይደረጋል፣ በዋና ከተማዋ የሙዚቃና የባህል ስነስርዓቶች ይሰናዳሉ። በየዓመቱ ከሚከበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በተያያዥነ...
a_adwa-ethiopia-3-2-11-117269393_1460759
https://amharic.voanews.com/a/adwa-ethiopia-3-2-11-117269393/1460759.html
የአድዋ ድል ለጥቁር ህዝቦች ያበረከተው አስተዋጽዖ
የጣሊያን ጦር በአድዋ ጦርነት የተሸነፈበት 115ኛ ክብረ-በዓል በኢትዮጵያ ተከብሮ ውሏል።
የዛሬ 115 ዓመት በቅኝ ገዥ የአውሮፓ ወታደሮች ላይ አፍሪካዊያን ከፍተኛ ድል ተቀዳጁ። በወራሪው የጣሊያን ጦር ላይ የኢትዮጵያው ንጉስ ሚኒሊክ ድል አድራጊ ክንዳቸውን ሲያሳርፉ፤ በመላው አለም ጥቁር ህዝቦች በባርነትና በቅኝ ግዛትላይ ነበሩ። የአድዋ ድል ለኢትዮጵያ ነጻነትና ኩራትን፤ በአለም ዙሪያ በተለይ በአሜሪካዎቹ ሰፋፊ እርሻዎች ለ500 አመታት በባርነት የተጋዙ ጥቁር ህዝቦች ዘንድ ደግሞ፤ የማንነት ማረጋገጫ፣ የዘመናት ጭቆናና የስነ-ልቦና ቁስልን አውልቆ የመጣያ የተስፋ ትንሳኤ ነበር። የካቲት 23...
a_us-senator-landrieu-visits-ethiopia-102177999_1461752
https://amharic.voanews.com/a/us-senator-landrieu-visits-ethiopia-102177999/1461752.html
ጉዲፈቻ ሐላፊነት በሚሰማቸው ድርጅቶች እንደ መጨረሻ አማራጭ እንዲከናወን አሜሪካዊቷ ሴናተር ጠየቁ
በኢትዮጵያ በአመት ከ2100 በላይ ህጻናት ባለፈው አመት ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ ለጉዲፈቻ ተሰጥተዋል። አሜሪካዊዋ ሴናተር ሜሪ ላንድሩ ጉዲፈቻ የመጨረሻ አማራጭ መሆን አለበት ይላሉ።
ወላጆቻቸውን ያጡ ህጻናትን ከማሳደግ አንፃር አለም አቀፍ ጉዲፈቻ፤ የመጨረሻ አማራጭ እንደሆነ የአሜሪካ ሴናተር ሜሪ ላንድሩ አስታወቁ፡፡ ባለፈው አመት ብቻ ከ 2100 በላይ ኢትዮጵውያን ህጻናት በጉዲፈቻ ወደ አሜሪካ ሄደዋል፡፡ ባልቻ አባ ነፍሶ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የተሰራው በአሜሪካው ባክነር ኢንተርናሽናል የገንዘብ ድጋፍና፤ በኢትዮጵውያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ‹ብሩህ ተስፋ› አስተባባሪነት ነው፡፡ ከ2 አመት በፊት የተቋቋመው ይኸው ት/ቤት አቅም የሌላቸውን ወላጆች ለመርዳት ታስቦ ነው፡፡ ሴናተር ላንድ...
a_eal-oneyear-01-04-11-112900294_1457806
https://amharic.voanews.com/a/eal-oneyear-01-04-11-112900294/1457806.html
የሊባኖስ የመገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በፓይለት ስህተት መከስከሱን ዘገቡ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተከሰከሰው በፓይለት ስህተት ነው ሲሉ የሊባኖስ የመገናኛ ብዙሃን ሰሞኑን ዘግበዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም መረጃዎቹ ያልተጣሩ ናቸው ብለዋል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘገባዎቹን መሰረተ-ቢስ ሲል አስተባብሏል ጥር 17 ቀን 2002 ዓ.ም ማለዳ በቤይሩት ሰማይ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ይሄው አንድ አመት ሊሞላው ጥቂት ሳምንታት ቀርተዋል። የአውሮፕላኑ የአደጋ መንስዔ የፓይለት ስህተት ነበር በሚል የሊባኖስ ጋዜጦች ዘግበዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የምርመራ ውጤቱ ገና አልታወቀም ሲል አስተባብሏል። የቦይንግ 737-800 አውሮፕላኑን ከቤይሩት የአውሮፕላን ጣቢያ በተነሳ በጥቂት ጊዜ ውስጥ አምዘግዝጎ ምን እንደጣለው ለመመር...
a_ethiopia-politics-ef-08-25-10-101503059_1457932
https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-politics-ef-08-25-10-101503059/1457932.html
መኢአድ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ተዋሕዶ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ
ከሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር በአንድነት ለመስራትና ማንኛውንም እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ መሆኑን የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ገልጿል።
በሀገር ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል ጥሩ ግንኙነት አለ ማለት አይቻልም። ለዚህ ማሳያው፥ በሀገርአቀፉ ምርጫ ከኢሕአዴግ ቀጥሎ ያሉትን ሦስት ቦታዎች በመያዝ ባጠናቀቁት ሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል ያለው ሁኔታ ነው። መድረክ፥ ኢዴፓና መኢአድ በምርጫው አካሄድና ውጤት ላይ ያላቸው አስተያየት ተመሳሳይ ቢሆንም፥ ቅሬታቸውን እንኳ አንድ ላይ አላስተባበሩም። የገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ የምርጫ ቅስቀሳም በነዚህ ልዩነቶቻቸው ላይ ያተኰረ ነበር። ከልባቸው ይሁን አይሁን ባይታወቅም፥ እነዚህ...
a_tigray-rape-victims_5891956
https://amharic.voanews.com/a/tigray-rape-victims/5891956.html
ትግራይ ውስጥ የወሲብ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ሴቶችና ልጃገረዶች
“ትግራይ ውስጥ ያለው ቀውስ፤ ሴቶችና ልጃገረዶች በአስከፊ ጥቃት ሥር” በሚል ርዕስ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ የሴቶች፣ የሰላምና የፀጥታ ተቋም ውስጥ በቅርቡ ውይይት ተካሂዷል። በግጭቶች ወቅት የሚፈፀሙ የፆታ ጥቃቶች ጉዳይ የተመድ ዋና ፀሃፊ ተወካይ ፓርማላ ፓተን እና ሌሎችም አንጋፋ ፖሊሲ አውጭዎች በተሳተፉበት ስብሰባ ላይ ከትግራይ የቀረቡ ድምፆችም ተሰምተዋል። አዳነ ፍሰሀየ የስብሰባውን ሂደት ተክታትላ ዘገባ አጠናቅራለች።
ዋሽንግተን ዲሲ — ለስብሰባው የቀረበው ማብራሪያ “በኢትዮጵያ ሰሜን ክፍል በሚገኘው ትግራይ ክልል ጦርነት እየተካሄደ ነው። ሴቶችና ልጃገረዶች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል። መገናኛ ብዙኃን ባልነበሩበት ሁኔታ ዓለም ምን ያህል የጭካኔ ተግባር እንደሚፈፀም ለመገንዘብ የቻለው ገና አሁን ነው” ይላል። “በትግራይ ሴቶች ላይ የሚፈፀመው የተቀነባበረ የወሲብ ጥቃት ሆን ተብሎ ለጦርነት መሣሪያነት የሚደረግ ነው” የሚለው ስብሰባው ሲጀመር የቀረበው ማብራሪያ የፆታዊ ጥቃት ሰለባ የሆኑትን ሴቶችና ልጃገረዶች ለማከም የሚችል...
a_us-senate-hearing-8-4-11-126789548_1459384
https://amharic.voanews.com/a/us-senate-hearing-8-4-11-126789548/1459384.html
ለተራቡ ሶማሊያዊያን እርዳታ የሚያደርሱ ተቋማት በአል-ሸባብ የኮቴ ክፍያ ተጠየቁ
እንደ አል-ሸባብ ያሉ አሸባሪ ድርጅቶች ከረድዔት ድርጅቶች ምንም አይነት ክፍያም ሆነ እርዳታ እንዳያገኙ የሚከለክሉ የጸረ-ሽብር አሰራሮችን ዩናይትድ ስቴይትስ አላልታለች።
ዩናይትድ ስቴይትስ የእርዳታ አቅርቦቱ እንዲሳለጥ የጠበቁ የአሰራር መመሪያዎቿን አላልታለች በአፍሪካ ቀንድ ባለፉት 60 ዓመታት ታይቶ የማይታወቅ ድርቅ ከ11ሚሊየን በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ካላገኙ ለሰብዓዊ እልቂት ተጋላጭ በመሆናቸው፤ ዩናይትድ ስቴይትስ የጸረ-ሽብር ህጓ ላይ የነበሩ የእርዳታ አሰጣጥ አሰራሮቿል አላልታለች። ዩናይትድ ስቴይትስ በሶማሊያ የምትሰጠው የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት እንደ አል-ሸባብ ባሉ አማጺ ቡድኖች እጅ እንዳይገባ በእርዳታ ድርጅቶች ላይ አስቀምጣው የነበረውን የጠበ...
a_djibouti-rally-03-04-11-117429238_1458399
https://amharic.voanews.com/a/djibouti-rally-03-04-11-117429238/1458399.html
የጂቡቲ መንግስት አርብለት የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አከሸፈ
ተቃዋሚዎች በርካታ ሰዎች በሰላማዊ ሰልፍ እንደተካፈሉ ቢናገሩም፤ በስፍራው የተገኙ ጋዜጠኞች የሰላማዊ ሰልፈኞቹ ቁጥር አናሳ መሆኑን ዘግበዋል።
የጂቡቲ የተቃዋሚ መሪዎች በዛሬውለት በጁምዓ ጸሎት በኋላ ጠርተውት በነበረው የጸረ-መንግስት ተቃውሞ፤ ብዙ ህዝብ ሳይገኝ ቀረ። ጂቡቲን ከ1991ዓም ጀምሮ ያስተዳደሩት ፕሬዝደንት ኦማር ጊሌ ከስልጣን እንዲወርዱ የሚጠይቁ ተቃዋሚዎች ከሁለት ሳምነት በፊት ተመሳሳይ ትእይንተ-ህዝብ ማድረጋቸው አይዘነጋም። ከሁለት ሳምንት በፊት በጂቡቲ መዲና ከ5-15ሽህ የተገመቱ ተቃዋሚዎችን ለጸረ-መንግስት ተቃውሞ ለማስወጣት እንደቻሉ የተናገሩት የጂቡቲ የተቃዋሚ መሪዎች፤ የዛሬው ጥሪያቸው ግን አልተሳካላቸውም። ጂቡቲያዊያን ...
a_amh-ethiopia-olf-3-31-11-119017584_1461745
https://amharic.voanews.com/a/amh-ethiopia-olf-3-31-11-119017584/1461745.html
በኦሮሚያ የታሰሩት ሰዎች አባሎቼ አይደሉም ሲል ኦነግ አስታወቀ
በኦሮሚያ ክልል የጸረ-መንግስት ተቃውሞ ለመቀስቀስ በማሴርና የሽብር ስራ ላይ ሊሰማሩ አስበዋል በሚል በርካቶች በእስር ላይ ናቸው።
መንግስት 121 ሰዎችን አስሪያለሁ ሲል፤ ኦነግ በሽዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች መታሰራቸውን አስታውቋል የኢትዮጵያ መንግስት ወደ 200 የሚጠጉ የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦነግ) ታጣቂዎችን ማሰሩን ይናገራል። እነዚህ ኦሮሚያ ክልል በጂማ፣ ነቀምቴ፣ ቡራዩ፣ ሆለታ እና ሰበታ አካባቢ የታሰሩት ሰዎች የሽብር ስራ ለማከናወን ለወራት በኤርትራ ከሚገኘው የኦነግ አንጃ ሰልጥነው መላካቸውን አንድ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን ገጽለዋል። ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኢትዮጵያ ሰላማዊ ፖለቲካ የሚያራም...
a_ethipian-govt-accuses-blue-party-and-gibot7-of-instigating-violence-on-anti-isil-demo-blue-and-ginbot7-deny-04-23-15_2732566
https://amharic.voanews.com/a/ethipian-govt-accuses-blue-party-and-gibot7-of-instigating-violence-on-anti-isil-demo-blue-and-ginbot7-deny-04-23-15/2732566.html
መንግሥት በሁከቱ ሰማያዊ ፓርቲና ግንቦት ሰባትን ይከስሳል
ሰማያዊ ፓርቲ ክሡን አስተባብሏል፡፡ አርበኞች-ግንቦት ሰባት ግንባር በሰልፈኞቹ ላይ የተፈፀመውን ድብደባ አውግዟል፡፡ “ይህንን ሥርዓት ለማስወገድ የሚካሄድን ማንኛውንም እንቅስቃሴ እንደግፋለን” ብሏል፡፡ ሊብያ ውስጥ የኢትዮጵያዊያኑ የዛሬ ውሎ ምን ይመስል እንደነበረ ይዘናል፤ ከተገደሉት ኢትዮጵያዊያን መካከል የአንዱን ቤተሰብ አነጋግረናል፡፡ ኢትዮጵያ ዛሬም ኀዘን ላይ ነች፡፡
አዲስ አበባ - ዋሺንግተን ዲሲ — ​ መንግሥት በሁከቱ ሰማያዊ ፓርቲና ግንቦት ሰባትን ይከስሳል ሰማያዊ ፓርቲ ክሡን አስተባብሏል፡፡ አርበኞች-ግንቦት ሰባት ግንባር በሰልፈኞቹ ላይ የተፈፀመውን ድብደባ አውግዟል፡፡ “ይህንን ሥርዓት ለማስወገድ የሚካሄድን ማንኛውንም እንቅስቃሴ እንደግፋለን” ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ላይ ጠርቶት በነበረው ፀረ-አይሲል ትዕይንተ-ሕዝብ ላይ ሁከትና ብጥብጥ የቀሰቀሱት ግንቦት ሰባትና ሰማያዊ ፓርቲ ናቸው ሲሉ የመንግሥት ባለሥልጣናት ከሰሱ። የ...
a_effects-of-covid-19-mental-health-and-matters-of-life-professors-mesfin-araya-and-yonas-endale-with-voa-alula-kebede-may-june-2020_5467402
https://amharic.voanews.com/a/effects-of-covid-19-mental-health-and-matters-of-life-professors-mesfin-araya-and-yonas-endale-with-voa-alula-kebede-may-june-2020/5467402.html
ኮቪድ 19 እና የአዕምሮ ጤና .. ሃሳብ ገብቶዎታል?.. ብቻዎን አይደሉም!
“በዓይን የማትታይ ቅንጣት የሆነች ቫይረስ ‘ለዓለም ትልቁ ነኝ’ የሚሉትን ሁሉ ስታንበረክክ ሰዎች ወደ ውስጥ እንዲያዩ የሚያደርግ ሁኔታ መፈጠሩ ሕይወት ከኮረናቫይረስ በኋላ እንደነበረች ትቀጥላለች ብዬ አላስብም።” ፕሮፌሰር መስፍን አረአያ። “እዚህ በየሽታውን መከላከል የሚመሩት አንቶኒ ፋውቺ እስከ ሁለት መቶ ሺህ ሰው ምንም ነገር ካላደረግን እስከ ሁለት እስከ ሚልዮን ሰው ሊሞት ይችላል ያሉ ዕለት የተኛ ሰው የለም ነው የሚባለው።” ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ።
ዋሺንግተን ዲሲ — ያሉበት ሁኔታ - የጤና እና የኑሮ ብርቱ ፈተናዎች ያስጨንቁዎታል? .. ብቻዎን አይደሉም! የኮረናቫይረስ መዛመድ የከሰተውን አሳሳቢ ሁኔታ ተከትሎ በእርስዎና በቤተሰብዎ፤ በወዳጅ የዘመዶችዎ አለያም በጉዋደኞችዎ፤ ብሎም በወገኖችዎ ጤና እና ደህንነት ጉዳይ ሃሳብ ገብቶዎታል? በኑሮዎ ላይ እያሳደረ ያለው ሊያሳድር የሚችለው ጫና እና መቃወስ ለጭንቀትና ለምን ይመጣ ይሆን ስጋት ዳርጎዎታል? ጭንቀትዎም ይሁን ስጋትዎ ምክኒያታዊ ነው። አንዳንዴም ከዚህ አልፎ ግራ ግብት ይልዎ ይሆናል። አሳሳቢው...
a_meles-warning-opposition05-26-10-94962799_1462534
https://amharic.voanews.com/a/meles-warning-opposition05-26-10-94962799/1462534.html
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ተቃዋሚዎችን አስጠነቀቁ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር የእሁዱን ምርጫ ተንተርሰው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ምርጫው ይደገም በሚል በተቃዋሚዎች የቀረበውን ጥሪ ውድቅ አድርገው፤ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል።
ምርጫው ይደገምና የመሳሰሉ ጥያቄዎች የተቃዋሚዎችን መጨረሻ አያሳምረውም ብለዋል አቶ መለስ እሁድ ግንቦት 15 ቀን 2002 አመት ምህረት የተካሄደውን የሀገር አቀፍ ምርጫ ተከትሎ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ሀገር ጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የ2002ኡ የሀገራዊ ምርጫ በ1997 ከተደረገው ሂደት የተለየ መሆኑን ተናግረዋል። በዘንድሮው ምርጫ ውጤቱን ለመቀልበስ በህዝቡ ዘንድ የሚደረግ ምንም አይነት ጸረ-ሰላም ተግባር የለም ያሉት አቶ መልስ፤ ይንን አቛም የወሰዱት ኢህአዴግን የመረጡ ብቻ...
a_a-53-2009-03-12-voa4-93031864_1461864
https://amharic.voanews.com/a/a-53-2009-03-12-voa4-93031864/1461864.html
Radio Magic
Radio that makes a difference.  A radio magazine from the Voice of America.
ጤና ይስጥልን፥ ሰላም፥ እንዴት ናችሁ? ራዲዮ መጽሔቶች ነን፥ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብቻ ሳይሆኑ፤ ቀደም ሲል ያን ያህል ጎልተው ያልታዩ ትኩረት የሚጋብዙ ነጥቦችና አንዳች ጠያቂ ስሜት በውስጣችን የሚያጭሩ ቅንብሮች ጭምር የሚስተናገዱበት ፕሮግራም ነው -- የራዲዮ መጽሔት። ሰዓት? በልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ዘርፎች የተካኑ አንጋፋና ወጣት ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች በማራኪ ወጎቻቸውን ሊያስደምሙንና በጥበብ ሥራዎቻቸው ሊያዝናኑን ጭምር ቀጠሮ የሚይዙበት የሳምንቱ-መጨረሻ ልዩ ጊዜ፤ እሁድ ምሽት ነው ሰዓቱ። ...
a_abbas-ethiopia-visit-07-07-10-97973194_1458393
https://amharic.voanews.com/a/abbas-ethiopia-visit-07-07-10-97973194/1458393.html
የፍልስጤም አስተዳደር ፕሬዝደንት ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር በአዲስ አበባ ተነጋገሩ
የአፍሪካን ድጋፍ በተባበሩት መንግስታትና በተለያዩ አለም አቀፍ መድረኮች ለማግኘት ሚስተር አባስ ከአፍሪካ ህብረት ባለስልጣናት ጋር ይነጋገራሉ።
የፍልስጤሙ አስተዳደር ፕሬዝደንት ማህሙድ አባስ ለሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት በትናንትናው እለት ነበር። በመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ጥረት ድርድሩ ተቋርጦ፤ በሶስተኛ ወገን ለዚያውም ለየብቻቸው የእስራኤልና የፍልስጤም ባለስልጣናት በእጅ-አዙር በመነጋገር ባሉበት ወቅት ነው፤ ማህሙድ አባስ ወደ አዲስ አበባ ያመሩት። ሚስተር አባስ ከኢትዮጵያና ከአፍሪካ ህብረት ባለስልጣናት ጋር ውይይት ሲያደርጉ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ናታንያሁ በዋሽንግተን ዲሲ ከዩናይትድ ስቴይትሱ ፕሬዝደን...
a_ethio-er-siye-03-23-11-118539059_1458530
https://amharic.voanews.com/a/ethio-er-siye-03-23-11-118539059/1458530.html
ኢትዮጵያ የኤርትራን መንግስት ለማስወገድ ማንኛውንም መንገድ እንደምትጠቀም ገለጸች
የአንድነት ፓርቲ ቃል አቀባይ አቶ ስዮ አብርሃ ሁኔታው ከ13 ዓመታት በፊት መስተካከል ነበረበት። ኢህአዴግ የመካከለኛው ምስራቅ መሰል ህዝባዊ እንቅስቃሴ በሀገር ውስጥ እንዳይኖር አጀንዳ ለማስቀየር ነው ይላሉ።
‘የሀገር ውስጥ ተቃውሞን ትኩረት ለማስቀየር የተቀናበረ ነው’ የኤርትራ መንግስት ቃል አቀባይ ኢትዮጵያ በምትከተለው አዲስ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የኤርትራን መንግስት ከስልጣን ለማስወገድ አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ እንደምትሰራ አስታውቃለች። የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራን አስመልክቶ የወሰደው የፖሊሲ አቋም ለውጥ የኤርትራ መንግስት ከጉዳይ አልቆጠረውም። የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ አሊ አብዱ ለአሜሪካ ድምጽ በሰጡት መልስ፤ መለስ የአገር ውስጥ ተቃውሞን ትኩረት ለማስቀየር ያቀናበሩት “የማይረባ” ስልት ...
a_africa-ict-03-30-11-118944494_1459894
https://amharic.voanews.com/a/africa-ict-03-30-11-118944494/1459894.html
አዲስ ቴክኖሎጂ በአፍሪካ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ለውጥ ለማምጣት
በዩናይትድ ስቴይትስ የሚገኙ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች በአፍሪካ ሊሰሩ የሚችሉ አዳዲስ ቁሶችንና የመገልገያ ሶፍትዌሮች እያደራጁ ነው።
በአለም ዙሪያ በጨቋኝ አገዛዞች ስር የሚኖሩ ዜጎች በድረ-ገጽ፣ በሞባይል ስልኮችና በተለያዩ አዳዲስ ቴክኖሎጂ በመገልገል በማህበረሰባቸው ለውጥ ለማምጣት እንዲችሉ የሚያገዙ መዋቅሮች ዜጎች ድምጻቸውን እንዲያሰሙና መብቶቻቸውን እንዲያስከብሩ አስችለዋል። በቅርቡ በሰሜን አፍሪካና በመካከለኛው ምስራቅ በተለምዶ የሚታወቁት የብዙሃን መገናኛ እንደ ሬድዮ፣ ቴሌቪዥን፣ ጋዜጦችና ሌሎች ህትመቶችን በስፋት ያልተጠቀመ በማህበራዊ ድረ-ገጾችና የቴክስት መልእክቶችን በመጠቀም፤ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎች ሲደራጁ ታይቷል። በኒች...
a_meles-economic-reform-08-17-10-100921409_1460545
https://amharic.voanews.com/a/meles-economic-reform-08-17-10-100921409/1460545.html
የመለስ ኢትዮጵያን ከውጭ እርዳታ ነፃ የማድረግ የአምስት ዓመት እቅድ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በጥቅምት ወር ሊያቋቁሙት ያቀዱት መንግስት የሚያስፈጽመው የአምስት ዓመትየኢኮኖሚ እቅድን ይፋ አድርገዋል።
“የዛሬ አምስት ዓመትየ10ከመቶ እድገትን የበላይ ድካችን እንደሆነ ስናስታውቅ፤ እብደት ነው ተብለን ነበር” ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ሳምንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የአምስት ዓመትየኢኮኖሚ እቅዳቸውን ይፋ አድርገዋል። አገሪቱን ለመጭዎቹ አምስት ዓመታት የሚያስተዳድረው የኢህአዴግ መንግስት በጥቅምት ወር የሚመሰርተው አዲስ መንግስት በርካታ ስራዎች ይጠብቁታል። አገሪቱ ከውጭ የምግብ እርዳታ ነፃ እንድትወጣና ኢኮኖሚው በአማካይ በዓመት ከ11-14 ከመቶ እንዲያድግ እቅድ ወጥቷል። ጠቅላይ ሚኒስ...
a_ivory-coast-leadre-aims-to-halve-poverty-in-2nd-term_3030188
https://amharic.voanews.com/a/ivory-coast-leadre-aims-to-halve-poverty-in-2nd-term/3030188.html
የአይቮሪ ኮስት ፕረዚደንት ድህነትን በግማሽ ለመቀነስ እንደሚጥሩ አስታወቁ
ሰማንያ ሶስት ከመቶ ምርጫ በማሽነፍ ለሁለተኛ ግዜ ተመርጠው ስልጣናቸውን እንዲቀጥሉ የተመረጡት ፕረዚደንት አላሳን ዋታራ በወደፊት የስልጣናቸው ግዜ የሃገሪቱ ረሃብን በግማሽ ለመክፈልና ብሔራዊ መሰናኘትን ወይም መግባባትን ለማስፈን እንደሚጥሩ ገልጸዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ — ፕረዚደንት አላሳን ዋታራ የአይቮሪ ኮስት ብሔራዊ ምርጫን ሰማንያ ሶስት ከመቶ በማሽነፍ ለሁለተኛ ጊዜ መመረጣቸው ከ5ቀናት በፊት ይፋ ሆኗል። በሚቀጥለው የስልጣናቸው ዘመን፣ አላሳን ዋታራ፣ በሀገሪቱ ድህነትን በግማሽ ለመቀነስና፤ ብሔራዊ እርቅ ለማስፈን እንደሚጥሩ አስታውቀዋል። በ2003 ዓ.ም. በአይቮሪ ኮስት በተካሄደው ብሔራዊ ምርጫ ላይ በተነሳው ግጭት ፣ ወደ ሶስት ሽህ የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ ይታወሳል። ባለፈው ሳምንት የተጠናቀቀው ምርጫ ግን ሰላማዊ እንደነበረ ተገልጿል። የፖለ...
a_humanrights-ethiopia-elections-unfair-94970224_1460076
https://amharic.voanews.com/a/humanrights-ethiopia-elections-unfair-94970224/1460076.html
የኢትዮጵያ መንግስት የቀየሳቸው አዳዲስ የማዋከቢያ ዘዴዎች ምርጫውን ተአማኒነት አሳጡት፤ ሲል ሂውማን ራይትስ ወች ተቸ
የሰብአዊ መብት ቡድኑ የኢትዮጵያ መንግስት «ኢህአዴግን ካልመረጣችሁ ሥራችሁን ታጣላችሁ፤» የሚለውን ማስጠንቀቂያ ጨምሮ አዳዲስና አስገዳጅ የማዋከቢያ ዘዴዎችን በመጠቀም ግፊት ሲያደርግ ቆይቷል ብሏል።
«መንግስትና ገዢው ፓርቲ አንድ በሆኑባት፤ ኢትዮጵያ ዜጎች በግዴታ በአባልነት የሚመዘገቡበት አሠራር ይበልጥ አደገኛነት አለው፤» የኢትዮጵያ መንግስት «መራጮችን በማዋከብና በማስፈራራት፤» ምርጫውን ተአማኒነት አሳጥቶታል፤ ሲል ዓለም አቀፉ የሠብዓዊ መብቶች ተንከባካቢ ድርጅት ሂውማን ራይትስ ወች በትላንትናው ዕለት ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ አመልክቷል። የመንግስቱና የገዢው ፓርቲ ባለሥልጣናት ከምርጫው አስቀድሞ፤ «ኢህአዴግን ካልመረጣችሁ ሥራችሁን ታጣላችሁ፤» የሚለውን ማስጠንቀቂያ ጨምሮ አዳዲስና አስገዳጅ የማ...
a_coronavirus-global-spread-what-next-dr-dawd-siraj-with-voa-alula-kebede-march-2020_5325137
https://amharic.voanews.com/a/coronavirus-global-spread-what-next-dr-dawd-siraj-with-voa-alula-kebede-march-2020/5325137.html
ኮረናቫይረስ አመጣሽ አዲስ የሕይወት ዘይቤ
“..እንደዚህ ዓይነት ሕመም እየተዛመተ ባለበት (መደበኛ) ሥራ እንደ ቀድሞ መቀጠል ይቻላል ወይ? ውይይት መጀመር አለበት። ትምሕርት ቤትሮች መዝጋት ቢያስፈልግ .. ሆስፒታሎች (አስፈላጎጊ ቢሆን) ሌላውን የሕክምና አገልግሎት ትተው ወደ ዚህ ሊዞሩ ስለሚችሉበት ሁኔታ ውስጣቸውን ፈትሸዋል ወይ? .. ይሄ ነው መሠራት ያለበት።” ዶ/ር ዳውድ ሰይድ ሲራጅ በዊስኮንሰን ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና መምሕር።
ዋሽንግተን ዲሲ/ ዊስኮንሲን — የኮረናቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ ሺዎችን ለሕልፈት ከመዳረግ እና ሌሎች በርካታ ሺዎችን ለሕመምና ስቃይ ከማጋለጥ ባሻገር የሰዎችን የተለመደ የዕለት-ተዕለት የሕይወት ዘይቤም እየቀየረ ነው። 80 ሺህ ሰው ለቫይረሱ ከተጋለጠባትና ከ4 ሺህ በላይ ሰዎች ለሕልፈት ከተዳረጉባት የወርሽኙ መነሻ ከሆነችው ቻይና ቀጥላ ከ9ሺ በላይ ዜጎቿ ለቫይረሱ መጋለጣቸው የተረጋገጡባት እና በወረርሽኙ ጥናት ሁለተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ጣሊያን የወረርሽኙን ጥድፊያ መዛመት ለመግታት በያዘችው ...
a_ethiopia-hidrodam-3-31-11-119020249_1461096
https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-hidrodam-3-31-11-119020249/1461096.html
ኢትዮጵያ በቤኒሻንጉል የአባይ ወንዝን ገድባ የጣና ሀይቅን ሁለት እጥፍ የሚሆን ውሃ ልታከማች ነው
ለሃይል ማመንጫ የሚውለው ግድብ 5200 ሜጋዋት የኤሌትሪክ ሃይል ማመንጨት እንደሚችልና ወደ 5ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ያስወጣል።
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ በሱዳን ድንበር አጠገብ ልትገንባው ያቀደችው 5200 ሜጋዋት የሚያፈልቅ የኤለክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ እንዳይሰራ፣ በመጣር ላይ ባሉት ወገኖች ላይ፣ ከባድ ትግል ጀምረዋል። ግዙፉ ውጥን ኢትዮጵያ፣ የኤለክትሪክ ሃይል ወደ ውጭ በመላክ፣ እጅግ አስፈላጊ የሆነውን፣ የውጭ ገቢ እንድታገኛ ያስችላታል ይላሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ። በቀረበው ተቃውሞ ምክንያት፣ ኢትዮጵያ የገንዘብ ምንጭ ደርቆባታል። አቶ መለስ በአለም አቀፉ የሀይድሮፖወር ጉባኤ መክፈቻ ላይ፣ ባደረጉ...
a_ethiopia-distanceeducation-ban-08-31-10-101916908_1460585
https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-distanceeducation-ban-08-31-10-101916908/1460585.html
በኢትዮጲያ የርቀት ትምህርት ተከለከለ
የመንግስትና የግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የርቀት ትምህርት ላልተወሰነ ጊዜ እንዳይሰጡ፤ የግል ትምህርት ቤቶች ደግሞ የህግና የመምህራን ስልጠና እንዲያቆሙ በትምህርት ምንስቴር የተላለፈ መመሪያ አግዷል።
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ህግና መምህራን ስልጠና ትምህርት እንዳይሰጡ ታገደዋል የሁለት ሺህ ሶስት አዲስ የትምህርት ዓመት በተቃረበበት ባሁኑ ሰዓት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የሚመለከተው መመሪያ መነጋጋሪ ሆኗል። የውሳኔው ተቃሚዎች ርምጃው የተማሪዎችን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እንደሚቀንስ ሲናገሩ መንግሥት ከቁጥር ይልቅ ለጥራት ቅድሚያ ለመስጠት ተብሎ ነው ብሏል ። ሁለት ሳምንት ከቀሩት አዲስ ዓመት ጀምሮ የመንግሥትም ሆኑ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ለርቀት ትምህርት መመዝገብ አይችሉ...
a_eritrea-us-135501718_1460724
https://amharic.voanews.com/a/eritrea-us-135501718/1460724.html
ኤርትራ ማዕቀብ የተወሰነብኝ United States በኤርትራ ላይ ባላት ጠላታዊ አመለካከት ምክንያት ነው ትላለች
አሜሪካ በኤርትራ ላይ ለ 60 አመታት ያህል የዘለቀ ጠላታዊ አመለካካት አላት ይላሉ ሚኒስትር ዐሊ ዐብዱ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታ ምክር ቤት ባለፈው ሰኞ በኤርትራ ላይ የቆየውን ማዕቀብ የሚያጠብቅ ውሳኔ መውሰዱ ይታወሳል። የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ታድያ ውሳኔው የተወሰደው United States በኤርትራ ላይ ባላት ጠላታዊ አመለካከት ምክንያት ነው የሚል መግለጫ አውጥቷል። የኤርትራ የማስታወቅያ ሚኒስትር ዓሊ ዓብዱ ስለ መግለጫው ሲያብራሩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሙሉ በሙሉ በ United States ቁጥጥር ስር ነው ያለው። ይህም ኤርትራ ብቻ ሳትሁን ሁሉም የሚለው ነው። ባለፈው የድር...
a_un-ethiopia-eritrea-7-22-11-126029748_1458818
https://amharic.voanews.com/a/un-ethiopia-eritrea-7-22-11-126029748/1458818.html
ኤርትራ ስለ ሶማልያ በሚደረጉ ስብሰባዎች እንዳትገኝ መታገድዋን አቶ የማነ ገብረአብ ገለጹ
ኤርትራ በሶማልያ ሰላም እንዳይኖር እየጣረችና ለዐል ሸባብ ገንዘብ እያቀበለች የመፍትሄ ተካፈይ ልትሆን አትችልም ይላሉ አምባሳደር ተቀዳ አለሙ።
ኤርትራ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታ ምክር ቤት ፊት ቀርባ ጉዳይዋን ለማብራራት ባለፈው ሰኔ ወር በጠየቀችው መሰረት ትላንት ማክሰኞ የኢትዮጵያ፣ የሶማልያ፣ የኬንያና የኡጋንዳ ተወካዮች በተገኙበትጉድይዋን ኒው ዮርክ ከተማ በሚገኘው የጸጥታ ምክር ቤት ለማቅረብ ችላለች። ኤርትራ ብቻዋን ነበር ጉዳይዋን ለማቅረብ የፈለገቸው። ይሁና እንደ ኤርትራ አባባል በ United States ጫና ኢትዮጵያና ሌሎችም ሀገሮች ሊገኙ ችለዋል። " ኤርትራ ስለ ሶማልያ አስተዋጽኦ ልታደርግ የምትችል ሀገር ሆና ሳለ በስብ...
a_6343164
https://amharic.voanews.com/a/6343164.html
መጽሃፍት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች
ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ጦርነት እና ከዚያም ቀደም ብለው በነበሩ የተለያዩ ግጭቶች ምክንያት በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል ።የተለያዩ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለእነዚህ ዜጎች ምግብ እና ጊዜያዊ መጠለያን የመሰሉ መሰራተዊ ድጋፎችን እያደረሱ ይገኛሉ ። አንድ ተቋም ግን ለየት ባለ መልኩ በየመጠለያ ጣቢያዎች መጽሃፍትን እያሰራጨ ይገኛል። ሀብታሙ ስዩም በቀጣይ ዘገባው ስለ ድርጅቱ ይነግረናል ።
ዋሽንግተን ዲሲ — በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ውሎ እና አዳራቸው የወትሮው ቤታቸው አይደለም ፣ እንደ ነገሩ የተሰራ ጊዜያዊ ማቆያ እንጂ። አንድ ዓመት ያስቆጠረ ጦርነት እንዲሁም ከዚያ በፊት በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ ግጭቶች በርካታ ቤተሰቦችን አፈናቅለዋል ። የሀገሪቱ መንግስት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ለዕለት ፍጆታ የሚውሉ ምግብ እና መጠጥን የመሰሉ ቁሶችን ለማቅረብ ሲጥሩ ይታያል ። ኢትዮጲያ ሪድስ የተሰኘው ድርጅት ግን ለየት ባለ መልኩ ለተፈናቃይ ቤተሰቦች የሚያደርሰው ስንቅ መጽሃፍ ነው ...
a_eritrea-ethiopia-refugees-08-24-10-101409919_1461367
https://amharic.voanews.com/a/eritrea-ethiopia-refugees-08-24-10-101409919/1461367.html
በኢትዮጵያ የሚገኙ ኤርትራዊያን ስደተኞች በነጻነት እንዲንቀሳቀሱ መፈቀዱ UNHCRን አስደሰተ
የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ ይፋ ያደረገውን ፖሊሲ በደስታ እንደተቀበሉት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኰሚሽነር ተወካይ ገለፁ።
በኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኰሚሽነር ተጠሪ ሚስተር ሞሰስ ኦኬሎ በተለይ ለቪኦኤ በሰጡት ቃለ ምልልስ ግልጽ እንዳደረጉት የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝቦች በብዙ መንገድ አንድ ናቸው ብለዋል። ኤርትራ በሬፈረንደም እራሷን የቻለች ነፃ ሀገር ከሆነች ወዲህ፥ በዚያች ሀገር በተፈጠሩ ምክንያቶች ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ መሰደድ ጀምረዋል። በሚስተር ኦኬሎ ቃል መሠረት ቀደም ሲል የነዚህ ስደተኞች ቁጥር፥ ወደ 60ሺህ ደርሶ የነበረ ቢሆንም፤ ከዚህ ወደ ሌላ ሦስተኛ ሀገር በመሄዳቸው ዛሬ ...
a_ethiopia-womensexualharasment-abuse_3609019
https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-womensexualharasment-abuse/3609019.html
የአሲድ ጥቃት ያደረሰው ወንጀለኛ ተፈረደበት
የአሲድ ጥቃት የደረሰባት መሠረት ንጉሤ ታሪኳን ለቪኦኤ አጫውታለች፡፡ የሕግ ባለሙያዎችና የሴቶች መብቶች ተሟጋቾችም አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል፡፡
ዋሽንግተን ዲሲ — መሠረት ንጉሤ መደበኛ ትምህርቷን ከ10ኛ ክፍል ብታቋርጥም በዳንግላ ከተማ ትሠራበት በነበረ ሆቴል ውስጥ ግን በርካታ ደምበኞችን ያፈራች የምግብ ዝግጅት ባለሙያ ነበረች። ቤተሰቦቿን ትደጉምም ነበር። ሰሎሞን በላይ ከተባለ እኩያ ጓደኛዋ ጋር ሰላማዊ የፍቅር ግንኙነት ነበራት። ከሦስት ዓመት ጓደኝነት በኋላ ያለመግባባት በመካከላቸው በመከሰቱ የፍቅር ጓደኝነታቸው ተቋረጠ። የመለያየትን ነገር ያልተቀበለው ጓደኛዋ ግን መውጫ መግቢያዋን ተከታትሎ ባላሰበችው ሰዓትና ቦታ ፊቷና ሰውነቷ ላይ በአሲ...
a_meles-election-victory-sp-05-25-09-94869524_1458127
https://amharic.voanews.com/a/meles-election-victory-sp-05-25-09-94869524/1458127.html
መለስ ዜናዊ ኢህአዴግ ከግምታቸው በላቀ ደረጃ ማሸነፉን ተናገሩ
የአራተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ አብዛሃኛው ድምጽ ተቆጥሮ ገዥው ፓርቲ ሙሉ ለሙሉ በማለት የሚያስችል የድምጽ አብላጫ አግኝቷል። ኢህአዴግ ትልቅ የድጋፍ ሰልፍ አድርጓል።
እስካሁን የተረጋገጠ አንድ ተመራጭ ያላቸው ተቃዋሚዎች ኢህአዴግ ዛሬ የጠራውን ሰልፍ “ድራማ” ብለውታል ዛሬ በአዲስ አበባው የመስቀል አደባባይ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ የኢህአዲግ ሊቀመንበር አቶ መለስ ዜናዊ እና ሌሎች የፓርቲው አመራሮች እና በሺዎች የተቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ተገኝተዋል። ለተሰብሳቢዎቹ ንግግር ያደረጉት አቶ መለስ ዜናዊ ፓርቲያቸው ከግምታቸው በላቀ ሁኔታ ማሸነፉን ገልጸዋል። ሆኖም በኢህአዴግ የሚመሰረተው መንግስት ድምጽ ያልሰጡትንም ዜጎች በዕኩልነት እንደሚያገለግል ቃል ገብተዋል። “አገራችን...
a_ethiopia-displacement-12-1-10-111149239_1459702
https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-displacement-12-1-10-111149239/1459702.html
የኢትዮጵያ መንግስት በአራት ክልሎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን በሰፈራ ማዛወር ጀመረ
የኢትዮጵያ መንግስት በሶማሊ፣ አፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝና ጋምቤላ ክልሎች የሚኖሩ ሰዎችን ወደሌላ ቦታ በሰፈራ ማዛወር ይዟል።
የአካባቢው ነዋሪዎች ተቃውሞ አሰምተዋል በምስራቅ ሶማሊ ክልል ወደ 150ሽህ ሰዎች “ለም መሬት” ወዳለበት አካባቢ ተዛውረዋል ሲል የፌደራል ጉዳዮች ምንስቴር አስታውቋል። የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ሽፈራው ተክለማርያም ለብሉምበርግ የዜና አገልግሎት በሰጡት ቃል መንግስት በነዚህ ክልሎች የሚኖሩ ሰዎችን ኑሮ “ለማሻሻል” ይፈልጋል ብለዋል። በዚህም መሰረት በጋምቤላና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ሶስት አመት በሚፈጀው የሰፈራ መርሃ-ግብር ከእያንዳንዳቸው ወደ 45ሽህ የሚጠጉ አባዎራዎችን በሰፈራ ያዛውራል። በአፋ...
a_obama-ban-unga-violent-terror-usa-isil-_2985798
https://amharic.voanews.com/a/obama-ban-unga-violent-terror-usa-isil-/2985798.html
የመንግስታቱ ድርጅትና ፕሬዝደንት ኦባማ ሁከተኛ ጽንፈኝነትን በማስወገድ ዙሪያ ተወያዩ
በእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ በጅምላ የሚካሄደው ፍረጃ፤ ለሁከተኛ ጽንፈኝነትና ለሽብር ፈጠራ ማዳበሪያ የማቀበል ያህል ነው ሲሉ የተለያዩ መሪዎች እየተናገሩ ነው።
ንው ዮርክ — በተባበሩት መንግስታት ድርጅት 70ኛ ጉባዔ ጎን ትናንት ማክሰኞ በሁከተኛ ጽንፈኝነትና በሽብር ፈጠራ ላይ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ISIL ወጣቶችን የማጋጋልና የመመልመል አቅም እንዳይኖረው ማድረግ እንደሚገባ፤ ስብሰባውን የመሩት የዩናይትድ ስቴይትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ አሳስበዋል። በሌላ በኩል ደግሞ የተመልማዩ ብዛት በከፍተኛ ቁጥር ማሻቀብ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ባን ኪ ሙን ተናግረዋል። “በሴቶችና በልጃገረዶች ላይ ርህራሄ የለሽ ጭካኔ ይፈጽማሉ። የሰላም...
a_last-round-campaign-05-20-10-94526459_1458128
https://amharic.voanews.com/a/last-round-campaign-05-20-10-94526459/1458128.html
ፓርቲዎች ለእሁዱ ምርጫ የመጨረሻ ቅስቀሳቸውን አደረጉ
ለእሁዱ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመላው ኢትዮጵያ የመጨረሻ ዙር የምረጡኝ ዘመቻቸውን አካሄዱ። እጩዎች በስብሰባዎች፣ ፖስተር በመለጠፍና ሙዚቃ በማሰማት የምረጡኝ መልእቶቻቸውን አስተላልፈዋል።
ከሀሙስ ጀምሮ የምርጫ ቅስቀሳ ማከናወን አይቻልም። እሁድ በሚደረገው የሀገር አቀፍና የክልል ምክር ቤቶች ምርጫ የሚሳተፉ ፓርቲዎች በዛሬውለት የምረጡኝ ዘመቻቸውን አቁመዋል። አዲስ አበባን ጨምሮ የተለያዩ የክልል ከተማዎች በከፍተኛ ስብሰባዎችና በየመንገዱ በተሰናዱ የምረጡኝ ቅስቀሳዎች ሁሉም ተወዳዳሪ ፓርቲዎች መልእክቶቻቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። ቅስቀሳው ከ12 ሰአት ጀምሮ የቆመ ሲሆን ከአሁን በኋላ ስብሰባ ማካሄድ እንደማይቻል የምርጫ ስምምነቱ ይደነግጋል። በአምቦ ውሎአቸውን ሲቀሰቅሱ ውለው ማምሻውን ወደ አ...
a_amh-transportation-7-19-2011-125841858_1457695
https://amharic.voanews.com/a/amh-transportation-7-19-2011-125841858/1457695.html
መናኽሪያዎች ከመሃል አዲስ አበባ በመውጣታቸው ለተጨማሪ ወጪና እንግልት ተዳረግን ሲሉ ተገልጋዮች አማረሩ
አዲስ አበባ የሚገኙ መናኽሪያዎች የከተማዋን የትራንስፖርት ፍሰት አጨናንቀዋል በማለት ትራንስፖርት ቢሮው ወደተለያዩ አቅጣጫዎች እያወጣቸው ነው።
መሃል ከተማ የሚገኙ መናኸሪያዎች ወደ አዲስ አበባ መውጫዎች መዛዎራቸው ለከፍተኛ መንገላታትና ወጪ አጋልጦናል በማለት ተገልጋዮች አማረሩ። የከተማዋ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ ችግሩ ጊዜያዊ ነው ይላሉ። ከመሃል ከተማ ታክሲና ሚኒባስ ይዘው ለሚሄዱ ሰዎች ደብረዘይት ናዝሬት አዋሳ የመሳሰሉ ከተሞች ቅርብ ሁንው ቆይተዋል። የለገሃሩ መናኽሪያ ወደ ቃሊቲ ከተዛወረ በኋላ ግን ከተሞቹ ርቀውናል፤ መንገላታቱም በዝቷል፤ ወጪውም ጨምሯል ይላሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ...
a_special-report-is-africa-ready-for-covid-19-pandemic-voa-with-alula-kebede-march-2020_5331398
https://amharic.voanews.com/a/special-report-is-africa-ready-for-covid-19-pandemic-voa-with-alula-kebede-march-2020/5331398.html
አፍሪቃ ተዘጋጅታ ይሆን?
“..ሕዝባችንን ከአደጋ ለመጠበቅ፣ በሽታውን ለመቆጣጠር የሚያግዙ እና የቫይረሱ መዛመት በማሕበረሰብ ና በምጣኔ ሃብት ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ አስቸኳይ እና ጥብቅ ዕርምጃዎች ለመውሰድ ወስነናል። አደጋን ለመቆጣጠር በወጣው ድንጋጌ መሠረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀናል። ይህም ወረርሽኙን በመከላከል እና ሥርጭቱን በመቀነስ ላይ የሚያተኩር የተቀናጀ የአደጋ አመራር ዘዴ እንዲኖረን ያስችለናል፡፡ ..” የደቡብ አፍሪቃው ፕሬዝዳንት ሲረል ራማፎሳ።
ዋሽንግተን ዲሲ — አፍሪቃ የኮረናቫይረስን መዛመት ለመግታት የቱን ያህል ተዘጋጅታ ይሆን? በአህጉር ደረጃ የቫይረሱ ሥርጭት አሁንም ገና በዝቅተኛ ደረጃ ላይ ቢሆንም፤ አንዴ ከገባ በኋላ ግን በቀናት ውስጥ እየታየ ያለውን የፍጥነት መዛመት ተከትሎ በርካታ የአፍሪቃ አገሮች ወረርሽኙን ለመግታት ልዩ ልዩ ዕርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ናቸው። ይሁን እንጅ አንዳንድ አገሮች ቫይረሱ የደቀነውን ብርቲ ፈተና ለመቋቋም የሚያስችል የመሰረተ ልማትም ሆነ የቴክኒክ ብቃት የላቸውም። ይህን ዓለምን እያራደ የሚገኝ ወረርሽኝ ...
a_us-ethiopian-relations-05-27-10-95041989_1461113
https://amharic.voanews.com/a/us-ethiopian-relations-05-27-10-95041989/1461113.html
የምርጫ ውጤቱን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ መንግስት ማስጠንቀቂያ ሰጠች
የግንቦት 15ቱ የምርጫ ሂደትና ውጤት ዩናይትድ ስቴይትስን አላስደሰተም። በአውሮፓ ህብረት የአለም አቀፍ መስፈርቶችን አለማሟላቱ የተገለጸው ምርጫ፤ ዩናይትድ ስቴይትስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ሊጎዳው ይችላል።
“ኢትዮጵያ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ላላት ግንኙነት ክብደት የምትሰጥ ከሆነ ለዚህ በጣም ቀጥተኛና ጠንካራ መልዕክት ጽኑ ትኩረት መስጠት አለባት” የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፒ.ጄ ክራውሊ የኢትዮጵያውያን የመምረጥ መብት የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መንግስት፥ ብሄራዊው የምርጫ ቦርድ፥ ገዢው ፓርቲና ደጋፊዎቹ በመላው የምርጫ ሂደት በፈጸሙዋቸው ተግባሮች ተገድቧል ብለዋል። የኦባማ አስተዳደር በጸጥታና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያን ትብብር ቢፈልገውም በምርጫው አካሄድ ላይ ቅ...
a_amh-kt-libya-us-allies-air-strike-20march2011_1458294
https://amharic.voanews.com/a/amh-kt-libya-us-allies-air-strike-20march2011/1458294.html
ዩናይትድ ስቴትስ እና ሸሪኮቿ በሊቢያ የዓየር ጥቃቱን ቀጥለዋል
ከበረራ ነጻ ቀጣና በመከለልና ሲቪሎችን ከጥቃት መጠበቅና ለሰብዓዊ ርዳታ ማለፊያ መንገዶችን የመክፈቱን ተልዕኮ በማገዙ ርምጃ በጣም ቀደም ባለ መልኩ ጠቀም ያለ ክንዋኔ አድርገናል፣ አድሚራል ሙለን።
ጋዳፊ በምላሹ በረጅም ጦርነት እጠምዳችኋለሁ ሲሉ ዛቱ ዩናይትድ ስቴትስ እና ሸሪኮችዋ በሊቢያ በመዲና ትሪፖሊ አጠገብ ባሉ የሀገሪቱ መንግሥት ዒላሚዎች ላይ የጀመሩትን ያየር ጥቃት ቀጥለዋል። ርምጃው እየተወሰደ ያለው የሊቢያ የዓየር ክልል ከበረራ የነፃ ክልክል እንዲሆንና ህዝቡን ከመንግሥቱ ጥቃት ለመከላከል በተባበሩት መንግሥታት ውሳኔ በተፈቀደው መሰረት ሲሆን የምዕራባውያን የጦር አውሮፕላኖች ትሪፖሊ አካባቢ ቦምቦች ጥለዋል። ከሞማር ጋዳፊ ታማኝ ኃይሎች ጸረ አውሮፕላን ተኩስ ተሰንዝሮባቸዋል። ከበረራ ነጻ...
a_opdo-corruption-commision-03-16-11-118098154_1460152
https://amharic.voanews.com/a/opdo-corruption-commision-03-16-11-118098154/1460152.html
በኦሮሚያ በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩት የመንግስት ባለስልጣናት ከ50 እንደማይበልጡ ጸረ-ሙስና አስታወቀ
በሰበታ፣ በሻሸመኔ፣ ነቀምትና ሌሎች አካባቢዎች ከመሬት ሽያጭ ጋር በተያያዘ የክልሉ የስነ-ምግባርና የጸረ-ሙስና ኮሚሽን፤ ባለስልጣናትን ማሰሩንና ተጨማሪ ማጣራት በማድረግ ላይ እንደሆነ ገልጿል።
የኦሮሚያ ክልል የስነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን በሙስና ጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው ባለስልጣናት ከሀምሳ የማይበልጡ መሆኑን አስታወቀ። ይሄ ቁጥር ባለፉት ስድርት ወራት የታሰሩትን እንደማያካትት የክልሉ የጸረ-ሙስና ኮሚሽን ቃል አቀባይ አቶ ጠይብ አባ ፎጊ ገልጸዋል። ከአንድ ሳምንት በላይ የፈጀው የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ግምገማ ከ120 በላይ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ባለስልጣናትን የሙስና ጉዳይ መመርመሩን ምንጮችን ጠቅሶ የሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። አቶ ጠይብ እንደሚሉት ቁጥሩ የተጋነነ ነው...
a_price-hike-holiday-09-07-10-102377579_1459589
https://amharic.voanews.com/a/price-hike-holiday-09-07-10-102377579/1459589.html
የብር ምንዛሬ ማስተካከያው የዋጋ ንረትን አስከተለ
በመርካቶና በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ሱቆች በተለያ ከውጭ በሚመጡ ምርቶች ላይ የ 20 ከመቶ የዋጋ ጭማሪ አድርገዋል።
የአመት በአሎች መደራረብ የዋጋ ጭማሪውን አባብሶታል ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የብርን የውጭ ምንዛሬ ቀንሷል። የአንድ የአሜሪካ ዶላር በ16.4 ብር እንዲመነዘር ለባንኮች የተላለፈው መመሪያ ከነሃሴ 26 ቀን ጀምሮ በስራ ላይ ውሏል። ይህንን ተከትሎ ከውጭ አገር የሚገቡ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ተከስቷል። ሸማቾች እንደሚናገሩት ሰሞኑን የሸቀጦችና የምርቶች ዋጋ በእጅጉ ጨምረዋል። ብር ከውጭ አገር የመገበያያ ገንዘቦች ጋር ያለው ዋጋ እንዲወርድ መመሪያው ከተላለፈ በኋላ ሱቆች ከውጭ አ...
a_eu-ethiopia-election-05-20-10-94531949_1461443
https://amharic.voanews.com/a/eu-ethiopia-election-05-20-10-94531949/1461443.html
በኢትዮጵያ ምርጫ እስካሁን የጎላ ችግር እንዳልታየ የአውሮፓ ህብረት ገለጸ
በተፎካካሪ ፓርቲዎች መካከል አንዳንዴ የእርስበርስ መካሰስ ቢኖርም ሁሉም ወገኖች ባለፈው ምርጫ የታየው ግጭት እንዲደገም አይፈልጉም ይላሉ የህብረቱ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ።
ሂደቱ እንደ ምርጫ 97 የተሟሟቀ እንዳልሆነ ተስ በርማን ተናግረዋል የኢትዮጵያ ብሄራዊው የምርጫ ቦርድ ለአርባ ሶስት ሺህ የምርጫ ጣቢያዎች የሚያስፈልጉ የምርጫ ቁሶችን ለማቅረብ የሚችለውን ሁሉ እያደረገ ነው ሲሉ በኢትዮጽያ የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ሃላፊ ተስ በርማን ተናገሩ። ተስ በርማን የኢትዮጵያን ምርጫ የሚከታተሉት የአውሮፓ ህብረት የረዥም ጊዜ ታዛቢዎች ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በመላ ሀገሪቱ ሲዘዋወሩ ቆይተዋል። ጊዜ ታዛቢዎቹ ደግሞ አሁን ከአዲስ አበባ ወጥተው እየተንቀሳቀሱ ነው ብለዋል። ...
a_kenya-ethiopia-raids-5-4-11-121275334_1458776
https://amharic.voanews.com/a/kenya-ethiopia-raids-5-4-11-121275334/1458776.html
ከኢትዮጵያ ጋር በሚዋሰነው የኬንያ ድንበር በተከሰተ ግጭት ከ20ባላይ ሰዎች ተገደሉ
ከደቡብ ኢትዮጵያ ወደኬንያ ከብት ለመንዳት ድንበር የተሻገሩ የመሪለ ጎሳ አባላት (በአካባቢው አጠራር ደሰነች) ባደረሱት ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውንና የሟቾቹ ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ኬንያ አስታወቀች።
ወደ 50 የሚጠጉ የደረሱበት አይታወቅም ኢትዮጵያን በሚያዋስነው የኬንያ ድንበር በግጦሽ መሬትና ከብቶችን ዝርፎ በመንዳት በተቀሰቀሰ ግጭት ከ20 በላይ ሰዎች ሲገደሉ፤ ወደ 50 የሚጠጉ የደረሱበት አይታወቅም። በኬንያ ፖሊስና የምገናኛ ብዙሃን ይፋ የሆኑ መረጃዎች እንደሚያትቱት ጥቃቱ የደረሰው በኬንያዊያኑ ላይ ነው። የሮይተርስ የዜና ምንጭ የስምጥ ሸለቆ ክፍለሃገር የፖሊስ አዛዥ ኦስማን ዋርፋን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ በጥቃቱ 19 ኬንያዊያን ተገድለዋል። ቆይተው የወጡ ዘገባዎች የሟቾቹን ቁጥር ከ20 በላይ ሲያ...
a_amh-sudan-mengistu-7-13-11-125520118_1458426
https://amharic.voanews.com/a/amh-sudan-mengistu-7-13-11-125520118/1458426.html
ለመንግስቱ ኃይለማርያም ቤት ሰርታለች የሚሉ ዘገባዎችን ደቡብ ሱዳን አስተባበለች
ደቡብ ሱዳን ለመንግስቱ ኃይለማርያም ቤት ሰርታለች የሚሉ ዘገባዎች የሃሰት ወሬዎች ናቸው ስትል አስተባበለች። አላማው ደቡብ ሱዳንን ከኢትዮጵያ ጋር ለማጣላት ነው ብሏል መንግስቱ።
የደቡብ ሱዳን አስተዳድር ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት መንግስቱ ኃይለማርያም ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት ሰርቷል በሚል የተሰራጩ ዘገባዎችን አስተባበለ። የደቡብ ሱዳን መንግስት ለቪኦኤ በሰጠው ቃል ዘገባዎቹን አስተባብሎ፤ እንዲህ መሰል የሃሰት ወሬዎችን የሚያሰራጩት በኢትዮጵያና በደቡብ ሱዳን በኩል ቅራኔ እንዲኖር የሚፈልጉ ሃይሎች ናቸው ብሏል። ቅዳሜለት የአለማችን 193ኛው አገር ሆና ነጻነቷን ያወጀችው ደቡብ ሱዳን፤ ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት መንግስቱ ኃይለማርያም ዘመናዊ የመኖሪያ ሰርታ አጠናቃለች በ...
a_a-53-2008-05-02-voa1-93030749_1459930
https://amharic.voanews.com/a/a-53-2008-05-02-voa1-93030749/1459930.html
African Athletics Championships DAY 3: Ethiopia Dominates 1,500 Meters
Ethiopia’s Gelete Burka won the 1,500m followed by her compatriot Meskerem Assefa. This crucial victory in the middle distance placed E
RANK SILVER 1. 6 2 5 13 2. NIGERIA 3 4 2 9 3. ETHIOPIA 3 3 1 7 4. EGYPT 2 2 - 4 5. KENYA 2 1 3 6 6. MOROCCO 1 1 1 3 ALGERIA 1 1 1 3 RANK NAME NAT 1. Gelete BURKA ETH 4:08.25 CR 2. Meskerem ASSEFA ETH 4:10.40 3. Agnes SAMARIA NAM 4:13.91 400 m- WOMEN FINAL RANK NAME NAT 1. Amantle MONTSHO BOT 49.83 2. Agugan FOLASHADE N...
a_article------freedom-house------------------114750194_1458408
https://amharic.voanews.com/a/article------freedom-house------------------114750194/1458408.html
በFreedom House ዓመታዊ ሪፖርት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ ሲቃኝ!
ለኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ ነጥብ ማሽቆልቆል፣ ምክንያት የሆነዉ ያለፈዉ ግንቦት ብሔራዊ ምርጫ መሆኑ ተመለከተ።
ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ድርጅት Freedom House ኢትዮጵያ በፖለቲካና ሲቪል መብት አያያዟ «ከፊል ነጻ፤» ከሚለዉ፥ «ሙሉ በሙሉ ነጻ ያልሆነች፤» ወደሚለዉ ክፍል አሽቆልቁላለች አለ። እንደ አዉሮፓ አቆጣጠር በ2010 በኢትዮጵያ የፖለቲካ መብትና እና የግለሰብ ነጻነት በእጅጉ የተሸረሸረበት ለመሆኑ የግንቦቱ ብሔራዊ ምርጫ ማሳያ ነዉ፤» ሲል Freedom House አመለከቷል። «በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስተዳደር ስር ኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከዴሞክራሲ እያፈገፈገች የሄደች ቢሆንም፤ ባለፉት ...
a_hrw-dag-lefkow-106684728_1458509
https://amharic.voanews.com/a/hrw-dag-lefkow-106684728/1458509.html
ሂዩማን ራይትስ ዋች ኢትዮጵያ ላይ ያወጣው ዘገባ ከፍተኛ ክርክር አስነስቷል
የልማት ድጋፍ ቡድን - ዳግ (Development assistance Group – DAG) የተባለ የ25 ለጋሽ አገሮች ቡድን በ ሂዩማን ራይትስ ዋች ዘገባ እንደማይስማማ ገልጿል።
ለጋሽ አገሮች ከሚሰጡት በዓመት 3 ቢሊዮን ዶላር አብዛኛው የገዢውን የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ለማጠናከር ነው የሚውለው ይላል ሂዩማን ራይትስ ዋች። ሂዩማን ራይትስ ዋች ባለፈው ጥቅምት 10 ያወጣው ዘገባ የኢትዮጽያ መንግሥት ከለጋሾች የሚሰጠውን የልማት እርዳታ የፖለቲካ ተቃዋሚዎቹን ለመጨቆን ይጠቀምበታል ሲል ይከስሳል። በሪፓርቱ ላይ አስተያየት እንዲሰጡ ተደጋጋሚ የስልክ ጥሪ የተደረገላቸው የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ መልስ አልሰጡም። ሆኖም መንግሥት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዌብ...
a_tigray-milk-farm-08-17-10-101069904_1461792
https://amharic.voanews.com/a/tigray-milk-farm-08-17-10-101069904/1461792.html
ከብት እርባታ በትግራይ፡- ከፈረንጅ ላም ጋር የተዳቀሉት በቀን እስከ 36 ሊትር ወተት ይሰጣሉ
የፈርንጅ ላሞች ብዙ ወተት ይሰጥሉ። የአበሻ ላሞች ደግሞ በሽታንና የአካባቢውን ሁኔታዎች የተላመዱ ናቸው። እነዚህን ሁለት ዝርያዎች አዳቅሎ የተሻለ ምርት ማግኘት ተችሏል።
ትግራይ ውስጥ ካሉት በወተት ምርት የተሰማሩ ገበሬዎች አንዱ አቶ ሰለሞን ገሰሰ ይጠቀሳሉ፡፡ አቶ ሰለሞን በ1992 ዓ/ም ከፈረንጅ ላሞች ዘር ጋራ የተዳቀሉ ሁለት ላሞችን ገዝተው ማራባት ይጀምራሉ፡፡ በአሁኑ ሰዓት የላሞቹ ቁጥር ከ130 በላይ ደርሷል፡፡ ከነዚህ ውስጥ 82 ላሞች በተለያዩ ጊዜ ሸጠዋል፡፡ ላንዷን ላም በአማካይ ከ17ሽህ እስከ 21ሽህ ብር ይሸጣሉ፡፡ ከተቀሩት ላሞች ከአንዷ ብቻ በቀን 36 ሊትር ወተት እያገኙ አንድ ሊትር በ7 ብር ለገበያ ያቀርባሉ፡፡ አቶ ሰለሞን ይህንን የላሞች እርባታ የሚ...
a_radio-magazine-stories-music-community-service-life-style-culture-voa-with-alula-kebede-and-addisu-abebe-june-04-2017_3888115
https://amharic.voanews.com/a/radio-magazine-stories-music-community-service-life-style-culture-voa-with-alula-kebede-and-addisu-abebe-june-04-2017/3888115.html
የራዲዮ መጽሔት ወጎች:- ከቴዲ አፍሮ ጋር የተካሄደ የቴሌቭዥን ቃለ ምልልስ እና ሌሎች ታሪኮች
“ሁለት ነገር ነው። አንደኛው ለመረዳት መፍቀድ ወይም ያለመፍቀድ፤ ሁለተኛው ደግሞ መቻል እና ያለመቻል ነው። አንድን ነገር ለመረዳት ፍቃድ ሲኖር ነው ጥልቀት ያለውን የችግሩን መጠን ማወቅ፤ መፍትሄውንም ማየት የሚቻለው። በተዘጋ ልብ ምንም እውነት አይገለጥም።” ቴዲ አፍሮ።
ቴዲ አፍሮ ረዥሙን ቀጠሮ አክብሮ ረዘም ዘለግ ላለ ወግ ከአሜሪካ ድምጽ ስቱዲዮ ተገኝቷል። ስለ ሕይወት፥ ሙዚቃና ታሪክ ይወያያል። አቶ አክሊሉ ደምሴና አቶ ተስፋዬ ኃይሉ መሥራች የቦርድ አባላት ናቸው። አቶ ቢኒያም ሙልጌታ ከድርጅቱ አዳዲስ ተተኪ የአመራር አባላት አንዱ ነው። ድርጅቱ የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት በእንግሊዝኛው ምህጻረ ቃል SEED ማኅበረ ግዩራን ዘር-ኢትዮጵያ ይሰኛል። የማለዳ ጅማሮውን፥ ዛሬ የደረሰበትን እና ብሎም ያለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ጉዞውን መለስ ብለን ...
a_amh-meles-ecomomy-2-15-11-116313289_1458781
https://amharic.voanews.com/a/amh-meles-ecomomy-2-15-11-116313289/1458781.html
የጅምላ አስመጭዎች አሰራራቸውን ካላሻሻሉ መንግስት በቀጥታ አስመጥቶ ሊያከፋፍል ተዘጋጅቷል
የዋጋ ንረትን ለመታደግ፤ የጅምላ አስመጭዎች ጋር መንግስታቸው አብሮ እንደሚሰራ፤ ሁኔታውን ለጥቂት ወራት አጢኖ፤ ለውጥ የማይመጣ ከሆነ መንግስትና የመንግስት ድርጅቶች ከውጭ በገፍ ቁሳቁሶችን ሸምተው ያከፋፍላሉ።
“ይሄ ደርግ ያደርግ እንደነበረው እራሳችን ገብተን እንቸረችራለን ነው የሚሉት፤ የበለጠ ችግር ያመጣል” ፕሮፌሰር ሰይድ ሀሰን በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር መንግስት በንግዱ ዘርፍ ላይ የጠበቀ ቁጥጥር እንደሚያደርግ ገልጸዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላም ንግግር በሰፊው ያተኮረው በኑሮ ውድነት ላይ ነው። በተጨባጭ የአንዳንድ ሸቀጦቹን ዋጋ ጣራ መንግስት ያወጣ ሲሆን፤ በመንግስቱ መመሪያ ገበያው በፍላጎትና አቅርቦት አለመመጣጠን ደርሶበት ሱቆች ባዷቸውን ...