Proverb
stringlengths 4
244
|
|---|
ሀ ሁ፥ ባልኩ ተለከፍኩ።
|
ሀ ባሉ፥ ተዝካር በሉ።
|
ሀ ባሉ፥ ደሞዝ በሉ።
|
ሀሁ ሳይሉ ጽሕፈት፤ ውል ሳይዙ ሙግት።
|
ሀሜተኛ ነው ከዳተኛ።
|
ሀሜተኛ ያፍራል፤ እውነተኛ ይረታል።
|
ሀሜት አይቀር፥ ከድሀም ቤት።
|
ሀሜትና ጅራት በስተኋላ ነው። (በስተኋላ ~ ከበስተኋላ)
|
ሀምላ ቢያባራ፥ በጋ ይመስላል።
|
ሀምላና ሙሽራ ሳይገለጡ ነው።
|
ሀምላን በብጣሪ፤ ነሀሴን በእንጥርጣሪ።
|
ሀረጉን ሲስቡት ዚፉ ይወዚወዚል።
|
ሀረጉን ሳብ፥ ዚፉ እንዱሳሳብ።
|
ሀረጎ አጠጣሽኝ ዕርጎ። ሀረጎ አጠጣችኝ ዕርጎ።
|
ሀሰተኛ ሲናገር ይታወቃል፤ ሥሡ ሲበላ ይታነቃል። ሀሰተኛ ሲናገር ይታወቃል፤ በሶ ሲበሉት ያንቃል።
|
ሀሰተኛ በቃሉ፤ ስደተኛ በቅሉ።
|
ሀሰተኛ ያወራውን፥ ፈረሰኛ አይመልሰውም።
|
ሀሰተኛን ሲረቱ በወንድሙ(ና) በእኅቱ።
|
ሀሰት ሲናገሩ ውቃቢ ይርቃል።
|
ሀሰት ስለበዚ፥ እውነት ሆነ ዋዚ።
|
ሀሰት ቢናገሩ ውቃቢ ይርቃል።
|
ሀሰት ነገር ክፉ፥ ገሃነም እሳት ትርፉ።
|
ሀሰት አያቀላ፤ እውነት አያደላ።
|
ሀሰት አያድንም፥ መራቆት መልክ አያሳምርም።
|
ሀሰት እያደር ይቀላል፥ እውነት እያደር ይበራል።
|
ሀሰት እያደር ይቀላል፥ እውነትና ውሃ እያደር ይጠራል።
|
ሀሰትና ሥንቅ እያደረ ያልቅ።
|
ሀሳቡ ጥልቅ፤ ነገሩ ጥልቅ።
|
ሀሳብ ከውለታ አይቆጠርም ።
|
ሀሳብ ከፊት አይፈታ፤ ሙት አይመታ ።
|
ሀሳብ የለሽ፥ ወጧ ጣፋጭ ነው።
|
ሀሳብ የላለው ሰው፥ ሽንብራ ነቀላ ሲኼድ፥ ምሳዬን ይላል።
|
ሀሳብ ያገናኛል፤ ፍርሀት ያሸኛኛል ።
|
ሀሳብና መንገድ ማለቂያ የለውም ።
|
ሀሳብህን ጨርቅ ያድርገው።
|
ሀብታም ለሀብታም ይጠቃቀሱ፤ ድሀ ለድሀ ይለቃቀሱ።
|
ሀብታም ለሰጠ፥ የድሀ ሙርጥ አበጠ።
|
ሀብታም ለሰጠው፥ ድሀ ይንቀጠቀጣል።
|
ሀብታም ሉሰጥ፥ የድሀ ሙርጥ አበጠ።
|
ሀብታም ሉሰጥ፥ የድሀው ሙርጥ ያብጣል።
|
ሀብታም ሉሰጥ፥ ድሀ ምርጥ ያወጣል።
|
ሀብታም ሉደኸይ፥ ሲል ጠላት ያበዚል።
|
ሀብታም ሲወድቅ፥ ከሰገነት ድሀ ሲወድቅ ከመሬት።
|
ሀብታም በከብቱ፤ ድሀ በጉልበቱ። ሀብታም በወርቁ፤ ድሀ በጨርቁ።
|
ሀብታም በገንቡ ይኮራል፤ ድሀ በጥበቡ ይከበራል። ሀብታም በገንቡ፤ ድሀ በጥበቡ እርስ በርስ ይቃረቡ። ሀብታም ቢሰጥ፥ አበደረ እንጂ አልሰጠም።
|
ሀብታም ቢያብር፥ ድህነትን ያጠፋል።
|
ሀብታም ነው መባል ያኮራል፤ ድሀ ነው መባል ያሳፍራል። ሀብታም እንደሚበላለት፤ ድሀ እንደሚከናወንለት።
|
ሀብታም ያለ ድሀ አይኮራም፥ ድሀ ያለ ሀብታም አይበላም። ሀብታም ገንቡን ያስባል፤ ድሀ ቀኑን ይቆጥራል።
|
ሀብታምና ሀብታም፥ አንተ ለእኔ፥ አንተ ለእኔ ይባባላሉ ምን ነው? ሀብታችኹ ባለበት ልባችኹም ይገኛል።
|
ሀብታችን በውርስ፥ ክብራችን በአዋጅ (ተገፍፎ)።
|
ሀብት እና ዕውቀት አይገኙ(ም) አንድነት። (አይገኙ(ም) ~ አይገኝ(ም)) ሀብት፥ የጠዋት ጤዚ ነው።
|
ሀብትና ዕውቀት አይገኝም በአንድነት።
|
ሀኪም ሲበዚ በሽተኛው ይሞታል። (በሽተኛው ~ በሽተኛ) ሀኪም የያው ነፍስ፥ ባያድር ይውላል።
|
ሀኪሞች እስኪመካከሩ በሽተኛው ይሞታል። ኀን ለሰነፎች፤ ደስታ ለብልኆች።
|
ሀገር ሲያረጅ እምቧጮ ያበቅላል። ሀገር ያለ ዳኛ፤ ትብትብ ያለመጫኛ።
|
ሀገርን ያለ አንድ ቸር ሰው አይተዋትም። ኀጢአተኛ ኀጢአቱ ያሳድደዋል። ኀጢአት ለሠሪው፤ ምሕረት ለአክባሪው። ኀጢአት ሲደጋግሙት ጽድቅ ይመስላል።
|
ሃላ ከመዙ፤ ምቀኛህ ብዙ።
|
ሃይማኖት የላለው ሰው፤ ልም የላለው ፈረስ። ሃይማኖት ያለ ፍቅር፤ ጸልት ያለ ግብር።
|
ሆቴል ቢያብር ገንብ ያስገኛል። ሆኖ ከመገኘት፥ መስል መታየት። ሆደ ሰፊ፤ ነገር አሳላፊ።
|
ሆደ ሰፊ፥ ይሻላል ከአኩራፊ። ሆደ ሲሞላ፥ ፍቅሩ ላላ።
|
ሆደ ሲሞላ፥ ፍቅሩ ላላ ፤ ሆደ ሲጎድል ሰው ያጋድል። ሆደ ናረት፤ ሙያው ከጅረት።
|
ሆደ ወድድ፥ አፉ ክድ፤ ክፉ ለምድ።
|
ሆደ ፈሪ፥ እግሩ ዳተኛ፤ አዳም ሲዋጋ፥ እርሱ ይተኛ። ሆደን የወደደ፥ ማዕረጉን የጠላ። (የጠላ ~ ይጠላል) ሆደን ያለ፥ ሆደን ተወጋ።
|
ሆዳ ሆዳ የሚለውን ጌታ ያየዋል፤ አይኔ አይኔ የሚለውን ሰው ያየዋል። ሆዳ በጀርባዬ ቢሆን፥ ገፍቶ ገደል በጣለኝ።
|
ሆዳ፥ ኑር በዳ።
|
ሆዳ፥ አታጣላኝ ከመዳ። ሆዳ ከሞላ፤ ደረቴ ከቀላ። ሆዳ ይሙላ፤ ደረቴ ይቅላ።
|
ሆዳም ሰው ዕንብርት የለውም። ሆዳም (ሰው) ፍቅር አያውቅም። ሆዳም ቢሸከም፥ የበላ ይመስለዋል።
|
ሆዳም ቢፈተፍት፥ የበላ ይመስለዋል። (የበላ ~ የጠገበ)
|
ሆዳን በልቶኝ ጎኔን ቢያኩኝ አይገባኝ።
|
ሆድ ሆደን፥ የምትል ወፍ አለች፥ ምን አለች? ሆድ ለማታ በልቶ፥ ለጠዋት።
|
ሆድ ለባሰው፥ ማጭድ አታውሰው። (ማጭድ ~ ቢላዋ) ሆድ ለተባባሰው፥ ማጭድ አታውሰው።
|
ሆድ ሲሞላ፥ ራስ ባድ ይቀራል።
|
ሆድ ሲሞላ፥ ፍቅሩ ላላ፤ ሆድ ሲጎድል፥ ሰው ያጋድል። ሆድ ሲያር፤ ጥርስ ይሥቃል።
|
ሆድ ሲያውቅ፤ ድሮ ማታ። ሆድ ሲጎድል፥ ሰው ያጋድል። ሆድ በላኹ አይልም።
|
ሆድ ቢሸከም፥ የበላ ይመስለዋል። ሆድ ባድ(ን) ይጠላል። (ባድ ~ ራብ) ሆድ አየኹ አይልም።
|
ሆድ እንዳሳዩት ነው።
|
ሆድ ከአልሞላ፥ ጥርስ መቼ ይሥቃል። ሆድ ከአገር ይሰፋል።
|
ሆድ ከጀርባ ይቀርባል።
|
ሆድ ወድ፥ አፍ ክድ፥ ክፉ ለምድ።
|
ሆድ ዕዳ፥ ያስበላል ጎዳዳ። ሆድ ከሐዳድ ይሰፋል።
|
ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል።
|
ሆድ ይርበዋል፥ ቆዳ ይበርደዋል ክረምት። ሆድ ይፍጀው።
|
ሆድ ድንጋይ ልበላ ነው ቢል፥ ጐረሮ በየት አሳልፈህ? አለው።
|
ሆድ መድ ሳይወድ፤ አፍ እህል ሳይለምድ። ሆድ የሸሸገውን ብቅል ያወጣዋል።
|
ሆድ፥ የእኔ ነው ሲሉት፥ ቁርጠት ሆኖ ይገድላል። ሆድ ያበላውን ያመሰገናል።
|
ሆድና ግንባር አይሸሸጉም። (አይሸሸጉም ~ አይሸሸግም) ሆድን በጎመን ቢደልሉት፥ ጉልበት (በ)ዳገት ይለግማል።
|
ሆድህና ልጅህ አይጣላህ። ሆድህና ልጅህ አይጥሉህ።
|
ሆድህን ጎመን ሙላው፥ ጀርባህን ለጠላት አታሳየው። (አታሳየው ~ አታሳይ)
|
ለሀብት መትጋት፥ ሰውነትን ያከሳል፤ ገንብን ማሰብ፥ እንቅልፍ ይነሣል። ለኀጥአን የወረደ፥ ለጻድቃን ይተርፋል።
|
ለሆዳም ሰው ማብላት፤ ውቅያኖስን ለመደልደል መቃጣት። ለሆዳ ጠግቤ፤ ለልብሴ አንግቤ። (ለልብሴ ~ በልብሴ) ለሆድ ቁርጠት ብላበት፤ ለራስ ምታት ጩህበት።
|
ለሆዳም በሬ ገለባ ያዝለታል። (ገለባ ~ ጭድ) ለሆዳም በቅል ጭድ ያዝለታል።
|
ለላላ የሚመክር ለራሱ አያውቅም። ለላባ ቅላት ልብሱ ነው።
|
ለላሙ መንጃ፤ ለሸማው መቀደጃ። (መቀደጃ ~ መከንጃ) ለላም ቀንዶ አይከብዳትም።
|
ለላም ከጥጃዋና ከአላቢዋ፥ ማን ይቀርባታል። ለላም ከጥጃዋና ከአቢላሟ፥ ማን ይቀርባታል። ለላም፥ የሣር ለምለም።
|
ለላም ጥጃዋ፤ ለአህያ ውርንጭላዋ። ለላለው፥ ምን ትለው?
|
ለልደት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ።
|
ለልጅ ሲሉ ይበሉ፤ ለወዳጅ ሲሉ ይጠሉ። (ለወዳጅ ~ ለወገን) ለልጅ አይሥቁለትም፤ ለውሻ አይሮጡለትም።
|
ለልጅ አገዳና ቀራ የለውም።
|
ለልጅ ከሣቁለት፤ ለውሻ ከሮጡለት (ነገር ተበላሸ)።
|
ለልጅ ጨዋታ፤ ለባለጌ ቧልታ። (ቧልታ ~ ቧልት)
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.